ኢዮብ 14:21 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) ልጆቹ ቢከብሩ አያውቅም፥ ቢዋረዱም አያይም። አዲሱ መደበኛ ትርጒም ልጆቹ ቢከበሩ አያውቅም፤ ቢዋረዱም አያይም። አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም ልጆቹ ክብር ቢያገኙ አያውቅም፤ ቢዋረዱም አያይም። የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) ልጆቹ ቢበዙ አያያቸውም ቢያንሱም አያውቃቸውም። መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) ልጆቹ ቢከብሩ አያውቅም፥ ቢዋረዱም አያይም። |
ለመሞትም በምታጣጥርበት ጊዜ፥ በአጠገቧ የነበሩት ሴቶች፥ “አይዞሽ፤ ወንድ ልጅ ወልደሻልና በርቺ” አሏት። እርሷ ግን መልስ አልሰጠችም፤ ልብ ብላም አላዳመጠችም።