ኢዮብ 13:6 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) አሁንም ክርክሬን ስሙ፥ የከንፈሬንም ሙግት አድምጡ። አዲሱ መደበኛ ትርጒም እንግዲህ ክርክሬን ስሙ፤ የከንፈሬንም አቤቱታ ስሙ። አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም “የማቀርበውን ክርክር ስሙ፤ በደሌንም ስዘረዝር በጸጥታ አድምጡ። የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) “አሁን የአፌን ክርክር ስሙ፥ የከንፈሬንም ፍርድ አድምጡ። መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) አሁንም ክርክሬን ስሙ፥ የከንፈሬንም ሙግት አድምጡ። |
ኢዮአታም ይህ በተነገረው ጊዜ፥ በገሪዛን ተራራ ጫፍ ላይ ወጥቶ ድምጽን ከፍ በማድረግ እንዲህ አላቸው፤ የሴኬም ነዋሪዎች ሆይ፥ እግዚአብሔር ይሰማችሁ ዘንድ እኔን ስሙኝ፤