ኢዮብ 13:6 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 “አሁን የአፌን ክርክር ስሙ፥ የከንፈሬንም ፍርድ አድምጡ። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም6 እንግዲህ ክርክሬን ስሙ፤ የከንፈሬንም አቤቱታ ስሙ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 አሁንም ክርክሬን ስሙ፥ የከንፈሬንም ሙግት አድምጡ። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም6 “የማቀርበውን ክርክር ስሙ፤ በደሌንም ስዘረዝር በጸጥታ አድምጡ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)6 አሁንም ክርክሬን ስሙ፥ የከንፈሬንም ሙግት አድምጡ። Ver Capítulo |