ሃዳድም ሞተ፥ በስፍራውም የማሥሬቃው ሠምላ ነገሠ።
ሃዳድ ሲሞት፣ የመሥሬቃው ሠምላ በምትኩ ነገሠ።
ሀዳድ በሞተ ጊዜ የማሥሬቃ ተወላጅ ሠምላ በእርሱ እግር ተተክቶ ነገሠ።
ዓዳድም ሞተ፤ በእርሱም ፈንታ የምስሬቃው ሠምላ ነገሠ።
ሃዳድም ሞተ በስፍራውም የመሥሬቃው ሠምላ ነገሠ።
ሑሻምም ሞተ፥ በስፍራውም የምድያምን ሰዎች በሞዓብ ሜዳ የመታ የቤዳድ ልጅ ሃዳድ ነገሠ፥ የከተማውም ስም ዓዊት ተባለ።
ሠምላም ሞተ፥ በስፍራውም በወንዝ አጠገብ ካለችው ከርሆቦት ሻኡል ነገሠ።
ሃዳድም ሞተ፥ በእርሱም ፋንታ የመሥሬቃ ሰው ሠምላ ነገሠ።