ዘፍጥረት 36:36 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም36 ሀዳድ በሞተ ጊዜ የማሥሬቃ ተወላጅ ሠምላ በእርሱ እግር ተተክቶ ነገሠ። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም36 ሃዳድ ሲሞት፣ የመሥሬቃው ሠምላ በምትኩ ነገሠ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)36 ሃዳድም ሞተ፥ በስፍራውም የማሥሬቃው ሠምላ ነገሠ። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)36 ዓዳድም ሞተ፤ በእርሱም ፈንታ የምስሬቃው ሠምላ ነገሠ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)36 ሃዳድም ሞተ በስፍራውም የመሥሬቃው ሠምላ ነገሠ። Ver Capítulo |