ዘፍጥረት 36:36 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)36 ዓዳድም ሞተ፤ በእርሱም ፈንታ የምስሬቃው ሠምላ ነገሠ። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም36 ሃዳድ ሲሞት፣ የመሥሬቃው ሠምላ በምትኩ ነገሠ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)36 ሃዳድም ሞተ፥ በስፍራውም የማሥሬቃው ሠምላ ነገሠ። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም36 ሀዳድ በሞተ ጊዜ የማሥሬቃ ተወላጅ ሠምላ በእርሱ እግር ተተክቶ ነገሠ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)36 ሃዳድም ሞተ በስፍራውም የመሥሬቃው ሠምላ ነገሠ። Ver Capítulo |