የሾባል ልጆችም፥ ዓልዋን፥ ማናሐት፥ ዔባል፥ ስፎ፥ ኦናም ናቸው።
የሦባል ወንዶች ልጆች እነዚህ ናቸው፦ ዓልዋን፣ ማኔሐት፣ ዔባል፣ ሽፎና አውናም፤
የሾባል ልጆችም ዓልዋን፥ ማናሐት፥ ዔባል፥ ስፎና፥ ኦናም ናቸው።
የሦባን ልጆችም እነዚህ ናቸው፤ ዓልዋን፥ ማኔሐት፥ ኤቤል፥ ሳፋር፥ አውናም።
የሦባል ልጆችም እንዚህ ናቸው ዓልዋን፥ ማኔሐት ዔባል ስፎ አውናም የፅብዓን ልጆችም እነዚህ ናቸው፤
የሎጣን ልጆችም ሖሪ፥ ሄማን ናቸው፥ የሎጣንም እኅት ቲምናዕ ናት።
የፅብዖን ልጆችም፦ አያና ዓና ናቸው። ይህ ዓና የአባቱን የፅብዖንን አህዮች ሲጠብቅ በበረሓ ውስጥ የፍል ውሃ ምንጮችን ያገኘ ነው።
የሦባል ልጆች፤ ዓልዋን፥ ማኔሐት፥ ዔባል፥ ስፎ፥ አውናም ናቸው። የጽብዖንም ልጆች፤ አያነና ዓና ናቸው።