1 ዜና መዋዕል 1:40 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)40 የሦባል ልጆች፤ ዓልዋን፥ ማኔሐት፥ ዔባል፥ ስፎ፥ አውናም ናቸው። የጽብዖንም ልጆች፤ አያነና ዓና ናቸው። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም40 የሦባል ወንዶች ልጆች፦ ዓልዋን፣ ማኔሐት፣ ዔባል፣ ስፎ እና አውናም። የፂብዖን ወንዶች ልጆች፤ አያ እና ዓና። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)40 የሦባል ልጆች፤ ጎለም፥ ማኔሐት፥ ኔባል፥ ሳፍር፥ አናን፤ የሴቤጎን ልጆች፤ ሐያን፥ አናም፤ Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)40 የሦባል ልጆች፤ ዓልዋን፥ ማኔሐት፥ ዔባል፥ ስፎ፥ አውናም። የጽብዖንም ልጆች፤ አያ፥ ዓና። Ver Capítulo |