ዘፍጥረት 36:22 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)22 የሎጣን ልጆችም ሖሪ፥ ሄማን ናቸው፥ የሎጣንም እኅት ቲምናዕ ናት። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም22 የሎጣን ወንዶች ልጆች፦ ሖሪና ሄማን፤ ቲምናዕ የሎጣን እኅት ነበረች። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም22 ሎጣን የሖሪና የሄማም ጐሣዎች ቅድመ አያት ነበረ። ሎጣን ቲምናዕ የተባለች እኅት ነበረችው። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)22 የሉጣን ልጆችም እነዚህ ናቸው፤ ሖሪ፥ ሃማን ናቸው፤ የሉጣንም እኅት ትምናዕ ናት። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)22 የሎጣን፥ እኅት ሖሮ ሄማም ናቸው የሎጣንም እኅት ቲምናዕ ናት Ver Capítulo |