ዘፍጥረት 34:28 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) በጎቻቸውንም ላሞቻቸውንም አህዮቻቸውንም በውጭም በከተማም ያለውን ወሰዱ። አዲሱ መደበኛ ትርጒም የበግና የፍየል መንጎቻቸውን፣ ከብቶቻቸውንና አህዮቻቸውን እንዲሁም በከተማዪቱና በአካባቢው የሚገኘውን ንብረታቸውን ሁሉ ወሰዱባቸው፤ አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም የበግና የፍየል መንጋዎቻቸውን፥ ከብቶቻቸውን፥ አህዮቻቸውንና በከተማና ከከተማ ውጪ የነበራቸውን ንብረት ሁሉ ዘርፈው ወሰዱ። የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) ላሞቻቸውንም፥ በጎቻቸውንም፥ አህዮቻቸውንም በሜዳም፥ በከተማም ያለውን ወሰዱ ። መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) በጎቻቸውንም ላሞቻቸውንም አህዮቻቸውንም በውጭም በከተማም ያለውን ወሰዱ |