ዘፍጥረት 34:29 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)29 ሀብታቸውን ሁሉ ሕፃናቶቻቸውንና ሴቶቻቸውንም ሁሉ ማረኩ፥ በቤት ያለውንም ሁሉ ዘረፉ። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም29 ሀብታቸውን ሁሉ ዘርፈው ሴቶቻቸውንና ሕፃኖቻቸውን ሁሉ ማርከው በየቤቱ ያገኙትን ሁሉ ይዘው ሄዱ። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም29 ሴቶችንና ሕፃናትን ማረኩ፤ በየቤቱ ያገኙትን ሀብት ሁሉ ዘረፉ። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)29 ሎሌዎቻቸውንና ሚስቶቻቸውን፥ የቤታቸውንም ቈሳቍስ ሁሉ ማረኩ፤ በቤትና በከተማ ያለውንም ሁሉ ዘረፉ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)29 ሀብታቸውን ሁሉ ሕፃናቶቻቸውንና ሴቶቻቸውንም፥ ሁሉ ማረኩ በቤት ያለውንም ሁሉ ዘረፉ። Ver Capítulo |