በሦስተኛውም ቀን የያዕቆብ መኮብለል ለላባ ሲነገረው፥
የያዕቆብ መኰብለል ለላባ በሦስተኛው ቀን ተነገረው።
ያዕቆብ በስውር መሄዱን ላባ ከሦስት ቀን በኋላ ሰማ፤
ለሶርያዊው ላባም ያዕቆብ እንደ ኰበለለ ነገሩት።
በሦስተኛውም ቀን የያዕቆብ መኮብለል ለላባ ተነገረው።
በእርሱና በያዕቆብ መካከልም የሦስት ቀን መንገድ ያህል አራቃቸው፥ ያዕቆብም የቀሩትን የላባን በጎች ይጠብቅ ነበር።
እርሱ ያለውን ሁሉ ይዞ ኮበለለ፥ ተነሥቶም የኤፍራጥስን ወንዝ ተሻገረ፥ ፊቱንም ወደ ኮረብታማው አገር ገለዓድ አቀና።
ከዘመዶቹም ጋር ሆኖ የሰባት ቀን መንገድ ያህል ተከተለው፥ ከዚያም በገለዓድ ተራራማ አገር ላይ አገኛቸው።