የዓዲን ልጆች፥ አራት መቶ አምሳ አራት።
የዓዲን ዘሮች 454
የዓዲን ልጆች አራት መቶ አምሳ አራት።
የቢግዋይ ልጆች፥ ሁለት ሺህ አምሳ ስድስት።
ከሕዝቅያ ወገን የአጤር ልጆች፥ ዘጠና ስምንት።
ከዓዲን ልጆች የዮናታን ልጅ ዔቤድ፥ ከእርሱም ጋር ሃምሳ ወንዶች።
የዓዲን ልጆች፥ ስድስት መቶ አምሳ አምስት።