የቤባይ ልጆች፥ ስድስት መቶ ሀያ ሦስት።
የቤባይ ዘሮች 623
የቢባይ ልጆች ስድስት መቶ ሃያ ሦስት።
ከቤባይ ልጆችም፦ ይሆሐናን፥ ሐናንያ፥ ዘባይ፥ ዓትላይ።
የባኒ ልጆች፥ ስድስት መቶ አርባ ሁለት።
የዓዝጋድ ልጆች፥ አንድ ሺህ ሁለት መቶ ሀያ ሁለት።
ከቤባይ ልጆች የቤባይ ልጅ ዘካርያስ፥ ከእርሱም ጋር ሀያ ስምንት ወንዶች፤
የቤባይ ልጆች፥ ስድስት መቶ ሀያ ስምንት።