La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




ዘፀአት 39:35 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

የምስክሩን ታቦት፥ መሎጊያዎቹን፥ የስርየት መክደኛውን፥

Ver Capítulo

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

የምስክሩ ታቦት፣ ከመሎጊያዎቹና ከስርየት መክደኛው ጋራ፤

Ver Capítulo

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

የድንጋይ ጽላቶቹ ያሉበት የቃል ኪዳኑ ታቦት፥ መሎጊያዎቹና የስርየት መክደኛው፥

Ver Capítulo

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

የም​ስ​ክ​ሩ​ንም ታቦት፥ መሎ​ጊ​ያ​ዎ​ቹ​ንም፥ የስ​ር​የት መክ​ደ​ኛ​ው​ንም፤

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

የሚሸፍነውንም መጋረጃ፤ የምስክሩንም ታቦት፥ መሎጊያዎቹንም፥ የስርየት መክደኛውንም፤

Ver Capítulo



ዘፀአት 39:35
5 Referencias Cruzadas  

ከንጹሕ ወርቅ ርዝመቱ ሁለት ክንድ ተኩል፥ ወርዱ አንድ ክንድ ተኩል የሆነ የስርየት መክደኛ ሥራ።


ከቀይ አውራ በግ ቁርበት የተሠራ መደረቢያ፥ ከአቆስጣ ቁርበት የተሠራ መደረቢያ፥ መሸፈኛ መጋረጃ፥


ገበታውንና ዕቃውን ሁሉ፥ ኅብስተ ገጹን፥


በላይዋም ማስተስሪያውን የሚጋርዱ የክብር ኪሩቤል ነበር፤ ስለ እነዚህም በዝርዝር የመናገሪያው ሰዓት አሁን አይደለም።


በዚህ መንገድ ፊተኛይቱም ድንኳን በዚህ ገና ቆማ እያለች ወደ ቅድስት የሚወስደው መንገድ ገና እንዳልተገለጠ መንፈስ ቅዱስ ያሳያል።