Biblia Todo Logo
La Biblia Online
- Anuncios -




ዘፀአት 39:34 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

34 ከቀይ አውራ በግ ቁርበት የተሠራ መደረቢያ፥ ከአቆስጣ ቁርበት የተሠራ መደረቢያ፥ መሸፈኛ መጋረጃ፥

Ver Capítulo Copiar

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

34 ቀይ ከተነከረ የአውራ በግ ቈዳ የተሠራ መደረቢያ፣ የለፋ የአቆስጣ ቈዳ መደረቢያና መከለያ መጋረጃ፤

Ver Capítulo Copiar

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

34 ከአውራ በግ ቆዳ ተሠርቶ ቀይ ቀለም የተነከረው መደረቢያ፥ ከለፋ ቆዳ የተሠራው መደረቢያ፥ ለመከለያ የተሠራው መጋረጃ፥

Ver Capítulo Copiar

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

34 ከቀይ አውራ በግ ቍር​በ​ትም የተ​ሠራ መደ​ረ​ቢያ፥ ከአ​ቆ​ስጣ ቁር​በ​ትም የተ​ሠራ መደ​ረ​ቢያ፥ የሚ​ሸ​ፍ​ነ​ው​ንም መጋ​ረጃ፥

Ver Capítulo Copiar

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

34 ከቀይ ከአውራ በግ ቁርበትም የተሠራ መደረቢያ፥ ከአቆስጣ ቁርበትም የተሠራ መደረቢያ፥

Ver Capítulo Copiar




ዘፀአት 39:34
4 Referencias Cruzadas  

ቀይ የተለፋ የአውራ በግ ቁርበት፥ የአስቆጣ ቁርበት፥ የግራር እንጨት፥


ለድንኳኑም መደረቢያ ከቀይ አውራ በግ ቁርበት፥ ከዚያም በላይ ሌላ መደረቢያ ከአስቆጣ ቁርበት አድርግ።


ማደሪያውን ወደ ሙሴ አመጡት፥ ድንኳኑን፥ የመገልገያ ዕቃዎቹን ሁሉ፥ መያዣዎቹን፥ ሳንቆቹን፥ መወርወሪያዎቹን፥ ምሰሶቹንና እግሮቹን፥


የምስክሩን ታቦት፥ መሎጊያዎቹን፥ የስርየት መክደኛውን፥


Síguenos en:

Anuncios


Anuncios


¡Síguenos en WhatsApp! Síguenos