ዘፀአት 30:5 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) መሎጊያዎቹን ከግራር እንጨት ሠርተህ በወርቅ ለብጣቸው። አዲሱ መደበኛ ትርጒም መሎጊያዎቹንም ከግራር ዕንጨት ሠርተህ በወርቅ ለብጣቸው። አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም መሎጊያዎችንም ከግራር እንጨት ሠርተህ በወርቅ ለብጣቸው። የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) መሎጊያዎቹንም ከማይነቅዝ ዕንጨት አድርግ፤ በወርቅም ለብጣቸው። መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) መሎጊያዎቹንም ከግራር እንጨት አድርግ፥ በወርቅም ለብጣቸው። |
ከአክሊሉ በታች ሁለት የወርቅ ቀለበቶችን አድርግለት፤ በዚህና በዚያ በሁለቱ ጎን ታደርጋቸዋለህ፤ በእነርሱ እንዲሸከሙም የመሎጊያዎቹ ማስገቢያ ይሁኑ።