Biblia Todo Logo
La Biblia Online
- Anuncios -




ዘፀአት 30:5 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

5 መሎ​ጊ​ያ​ዎ​ቹ​ንም ከማ​ይ​ነ​ቅዝ ዕን​ጨት አድ​ርግ፤ በወ​ር​ቅም ለብ​ጣ​ቸው።

Ver Capítulo Copiar

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

5 መሎጊያዎቹንም ከግራር ዕንጨት ሠርተህ በወርቅ ለብጣቸው።

Ver Capítulo Copiar

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

5 መሎጊያዎቹን ከግራር እንጨት ሠርተህ በወርቅ ለብጣቸው።

Ver Capítulo Copiar

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

5 መሎጊያዎችንም ከግራር እንጨት ሠርተህ በወርቅ ለብጣቸው።

Ver Capítulo Copiar

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

5 መሎጊያዎቹንም ከግራር እንጨት አድርግ፥ በወርቅም ለብጣቸው።

Ver Capítulo Copiar




ዘፀአት 30:5
5 Referencias Cruzadas  

መሎ​ጊ​ያ​ዎ​ች​ንም ከማ​ይ​ነ​ቅዝ ዕን​ጨት ሥራ፤ በወ​ር​ቅም ለብ​ጣ​ቸው።


ቀለ​በ​ቶ​ቹም ገበ​ታ​ውን ለመ​ሸ​ከም መሎ​ጊ​ያ​ዎቹ እን​ዲ​ሰ​ኩ​ባ​ቸው በክ​ፈፉ አቅ​ራ​ቢያ ይሁኑ።


የፍ​የ​ልም ጠጕር፥ ቀይ የተ​ለፋ የአ​ውራ በግ ቍር​በት፥ ሰማ​ያዊ ቀለም የገባ ቍር​በት፥ የማ​ይ​ነ​ቅዝ ዕን​ጨት፥


ከክ​ፈ​ፉም በታች ሁለት የወ​ርቅ ቀለ​በ​ቶች አድ​ር​ግ​ለት። በዚ​ህና በዚያ በሁ​ለቱ ጐን ታደ​ር​ጋ​ቸ​ዋ​ለህ፤ እር​ሱን ያነ​ሡ​ባ​ቸው ዘንድ የመ​ሎ​ጊ​ያ​ዎቹ መግ​ቢያ ይሁኑ።


ለአ​ንተ በም​ገ​ለ​ጥ​በት በም​ስ​ክሩ ታቦት ላይ ባለው መጋ​ረጃ ፊት ታኖ​ረ​ዋ​ለህ።


Síguenos en:

Anuncios


Anuncios


¡Síguenos en WhatsApp! Síguenos