እነዚህንም ሦስት ነገሮች ባያደርግላት፥ ያለ ገንዘብ ትውጣ።
እነዚህን ሦስት ነገሮች የማያሟላላት ቢሆን፣ ያለ አንዳች የገንዘብ ክፍያ በነጻ መሄድ ይኖርባታል።
እነዚህን ሦስት ግዴታዎች የማይፈጽምላት ከሆነ ግን ያለ ምንም ዕዳ ነጻ ይልቀቃት።
ይህንም ሦስት ነገር ባያደርግላት ያለ ገንዘብ ነጻ ትውጣ።
ይህንም ሦስት ነገር ባያደርግላት ያላ ገንዘብ በከንቱ ትውጣ።
ሌላይቱን ቢያገባ፥ ምግብዋን፥ ልብስዋንና የጋብቻ መብቷን አይቀንስባት።
“ሰውን ቢመታ ቢሞትም፥ ፈጽሞ ይሙት።