ዘፀአት 21:11 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 ይህንም ሦስት ነገር ባያደርግላት ያለ ገንዘብ ነጻ ትውጣ። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም11 እነዚህን ሦስት ነገሮች የማያሟላላት ቢሆን፣ ያለ አንዳች የገንዘብ ክፍያ በነጻ መሄድ ይኖርባታል። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 እነዚህንም ሦስት ነገሮች ባያደርግላት፥ ያለ ገንዘብ ትውጣ። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም11 እነዚህን ሦስት ግዴታዎች የማይፈጽምላት ከሆነ ግን ያለ ምንም ዕዳ ነጻ ይልቀቃት። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)11 ይህንም ሦስት ነገር ባያደርግላት ያላ ገንዘብ በከንቱ ትውጣ። Ver Capítulo |