በዚያም ጉጉት ጎጆ ሠርታ እንቁላልን ትጥላለች፥ ትቀፈቅፋለችም፤ ጫጩቶቿንም በክንፏ ትሰበስባለች፤ በዚያም ደግሞ አሞራዎች ጥንድ ጥንድ ሆነው ይሰበሰባሉ።
ዘዳግም 14:13 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) ጭልፊት፥ ጭላትና መሰሎቻቸው፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም ጭልፊት፣ ጭላት፣ ማንኛውም ዐይነት ዐድኖ በል አሞራ፣ አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም ጭልፊት፥ ጭላት፥ በየወገኑ፥ የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) ጭልፊት፥ ጭላትና መሰሎቻቸው፥ መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) ንስር፥ ገዴ፥ ዓሣ አውጭ፥ ጭልፊት፥ ጭላት በየወገኑ፥ |
በዚያም ጉጉት ጎጆ ሠርታ እንቁላልን ትጥላለች፥ ትቀፈቅፋለችም፤ ጫጩቶቿንም በክንፏ ትሰበስባለች፤ በዚያም ደግሞ አሞራዎች ጥንድ ጥንድ ሆነው ይሰበሰባሉ።