ዘዳግም 14:12 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)12 የሚከተሉትን ግን አትበሉም፦ ንስር፥ ገዴ፥ ዓሣ አውጪ፥ Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም12 የሚከተሉትን ግን አትበሉም፤ እነርሱም፦ ንስር፣ የጥንብ አሞራ፣ ግልገል አንሣ፣ Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም12 ሊበሉ የማይገባቸው ግን እነዚህ ናቸው፦ ንስር፥ ገዴ፥ ዓሣ ኣውጭ፥ Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 ሊበሉ የማይገባቸው ግን እነዚህ ናቸው፤ ንስር፥ ገዴ፥ ዓሣ አውጭ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)12 ሊበሉ የማይገባቸው ግን እነዚህ ናቸው፤ Ver Capítulo |