“ንጹሕ የሆነውን ወፍ ሁሉ ትበላላችሁ።
ንጹሕ የሆነውን ወፍ ሁሉ መብላት ትችላላችሁ።
“ከወፍ ዐይነቶችም ንጹሓን የሆኑትን ትበላላችሁ።
“ንጹሓን የሆኑትን ወፎች ሁሉ ብሉ።
ንጹሕ የሆኑትን ወፎች ሁሉ ብሉ።
ክንፍና ቅርፊትም የሌለውን ግን አትብሉ፤ ለእናንተ ርኩስ ነው።
የሚከተሉትን ግን አትበሉም፦ ንስር፥ ገዴ፥ ዓሣ አውጪ፥