ዘዳግም 14:11 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም11 ንጹሕ የሆነውን ወፍ ሁሉ መብላት ትችላላችሁ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 “ንጹሕ የሆነውን ወፍ ሁሉ ትበላላችሁ። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም11 “ከወፍ ዐይነቶችም ንጹሓን የሆኑትን ትበላላችሁ። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 “ንጹሓን የሆኑትን ወፎች ሁሉ ብሉ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)11 ንጹሕ የሆኑትን ወፎች ሁሉ ብሉ። Ver Capítulo |