በቤትህ መቃኖችና በግቢህ በሮች ላይ ጻፋቸው፤
በቤትህ መቃኖችና በግቢህም በሮች ላይ ጻፋቸው፤
በቤትህ የበር መቃኖችና በቅጽር በሮችህም ሳንቃ ላይ ጻፋቸው።
በቤትህ መቃኖችና በደጃፍህም በሮች ላይ ጻፈው።
እርስዋንም እንዲሰጣቸው እግዚአብሔር ለአባቶቻችሁ በማለላቸው ምድር፥ እንደ ሰማይ ዘመን በምድር ላይ፥ ዘመናችሁ የልጆቻችሁም ዘመን ይረዝም ዘንድ በቤትህ መቃኖችና በደጃፍህም በሮች ላይ ጻፈው።
ከደሙም ጥቂት ወስደው በሚበሉበት ቤት ሁለቱን መቃንና ጉበኑን ይቀቡት።
ዛሬ እኔ የማዝህ እነዚህን ቃላትም በልብህ አኑር።
በቤትህም መቃኖች፥ በቅጽርህም በሮች ላይ ጻፈው።