1 ዜና መዋዕል 9:36 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) የበኩር ልጁም ዓብዶን፥ ከዚያም በኋላ ዱር፥ ቂስ፥ በኣል፥ ኔር፥ ናዳብ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም የበኵር ልጁም አብዶን ይባል ነበር፤ የእርሱም ተከታዮች ጹር፣ ቂስ፣ ባኣል፣ ኔር፣ ናዳብ፣ አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም የበኲር ልጁም ዓብዶን ይባል ነበር፤ ሌሎቹ የእርሱ ወንዶች ልጆች ጹር፥ ቂሽ፥ ባዓል፥ ኔር፥ ናዳብ፥ የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) የበኵር ልጁም ስም ዓብዶን፥ሁለተኛው ሲር፥ ሦስተኛው ቂስ፥ አራተኛው በኣል፥ አምስተኛው ኔር፥ ስድስተኛውም ናዳብ፤ መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) የበኵር ልጁም ዓብዶን፥ ዱር፥ ቂስ፥ በኣል፥ ኔር፥ ናዳብ፥ |