1 ዜና መዋዕል 9:36 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)36 የበኵር ልጁም ስም ዓብዶን፥ሁለተኛው ሲር፥ ሦስተኛው ቂስ፥ አራተኛው በኣል፥ አምስተኛው ኔር፥ ስድስተኛውም ናዳብ፤ Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም36 የበኵር ልጁም አብዶን ይባል ነበር፤ የእርሱም ተከታዮች ጹር፣ ቂስ፣ ባኣል፣ ኔር፣ ናዳብ፣ Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)36 የበኩር ልጁም ዓብዶን፥ ከዚያም በኋላ ዱር፥ ቂስ፥ በኣል፥ ኔር፥ ናዳብ፥ Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም36 የበኲር ልጁም ዓብዶን ይባል ነበር፤ ሌሎቹ የእርሱ ወንዶች ልጆች ጹር፥ ቂሽ፥ ባዓል፥ ኔር፥ ናዳብ፥ Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)36 የበኵር ልጁም ዓብዶን፥ ዱር፥ ቂስ፥ በኣል፥ ኔር፥ ናዳብ፥ Ver Capítulo |