የሚስቱ ስም መዓካ የነበረው በገባዖን የተቀመጠው የገባዖን አባት ይዒኤል፥
የገባዖን አባት ይዒኤል በገባዖን ኖረ፤ የሚስቱም ስም መዓካ ይባላል።
ይዒኤል የገባዖንን ከተማ ቈርቊሮ በዚያው ኖረ፤ ሚስቱ ማዕካ ተብላ የምትጠራ ስትሆን፥
የሚስቱ ስም መዓካ የነበረው የገባዖን አባት ይዒኤል በገባዖን ይቀመጥ ነበረ።
የሚስቱ ስም መዓካ የነበረው የገባዖን አባት ይዒኤል፥
እንዲሁም፥ ረኡማ የተባለችው የናኮር ቊባት ደግሞ ጤባሕን፥ ገሐምን፥ ተሐሽንና፥ ማዕካን ወለደችለት።
የሸማይም ልጅ ማዖን ነበረ፤ ማዖንም የቤት-ጹር አባት ነበረ።
እነዚህ ከሌዋውያን የአባቶቻቸው ቤቶች አለቆች በየትውልዳቸውም አለቆች ነበሩ። እነዚህም በኢየሩሳሌም ይቀመጡ ነበር።
የበኩር ልጁም ዓብዶን፥ ከዚያም በኋላ ዱር፥ ቂስ፥ በኣል፥ ኔር፥ ናዳብ፥