1 ዜና መዋዕል 6:59 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) ዓሳንና መሰማሪያዋ፥ ቤት-ሳሚስና መሰማሪያዋ ናቸው፤ አዲሱ መደበኛ ትርጒም ዓሻንን፣ ዮታን፣ ቤትሳሚስን ከነመሰማሪያዎቻቸው ሰጡ። የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) ዓሳንንና መሰማሪያዋን፥ ቤትሳሚስንና መሰማሪያዋን፤ መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) ዓሳንንና መሰማርያዋን፥ ቤትሳሚስንና መሰማርያዋን፤ |
እንዲሁም ከብንያምም ነገድ ጌባንና መሰማሪያዋን፥ ጋሌማትንና መሰማሪያዋን፥ ዓኖቶትንና መሰማሪያዋን ሰጡ። ከተሞቻቸው ሁሉ በየወገናቸው ዐሥራ ሦስት ነበሩ።
ድንበሩም ከበኣላ በምዕራብ በኩል ወደ ሴይር ተራራ ዞረ፤ ክሳሎን ወደምትባል ወደ ይዓርም ተራራ ወገን በሰሜን በኩል አለፈ፤ ወደ ቤት ሳሚስ ወረደ፥ በተምና በኩልም አለፈ።