ሦስተኛው ለካሪም፥ አራተኛው ለሥዖሪም፥
ሦስተኛው ለካሪም፣ አራተኛው ለሥዖሪም፣
ሦስተኛውም ለካሬም፥ አራተኛውም ለሴዓሪን፥
መጀመሪያውም ዕጣ ለዮአሪብ ወጣ፥ ሁለተኛው ለዮዳኤ፥
አምስተኛው ለመልክያ፥ ስድስተኛው ለሚያሚን፥
ከሐሪም ልጆችም፦ ማዕሤያ፥ ኤልያ፥ ሽማዕያ፥ ይሒኤል፥ ዑዚያ፤
የሐሪም ልጆች፥ አንድ ሺህ ዐሥራ ሰባት።
ከሐሪም ዓድና፥ ከምራዮት ሔልቃይ፥
የሐሪም ልጆች፥ ሦስት መቶ ሀያ።