1 ዜና መዋዕል 23:19 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) የኬብሮን ልጆች አለቃው ይሪያ፥ ሁለተኛው አማሪያ፥ ሦስተኛው የሕዚኤል፥ አራተኛው ይቅምዓም ነበሩ። አዲሱ መደበኛ ትርጒም የኬብሮን ወንዶች ልጆች፤ የመጀመሪያው ይሪያ፣ ሁለተኛው አማርያ፣ ሦስተኛው የሕዚኤል፣ አራተኛው ይቅምዓም ነበሩ። አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም የኬብሮንም ልጆች አለቃ ይሪያ፥ ሁለተኛው አማርያ፥ ሦስተኛው ያሕዚኤልና አራተኛው ይቃምዓም ተብለው የሚጠሩ አራት ወንዶች ልጆች ነበሩት። የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) የኬብሮን ልጆች አለቃው ኢያኤርያ፥ ሁለተኛው አማርያ፥ ሦስተኛው ኢያዝሔል፥ አራተኛው ኢያቄምያስ ነበሩ። መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) የኬብሮን ልጆች አለቃው ይሪያ፥ ሁለተኛው አማሪያ፥ ሦስተኛው የሕዚኤል፥ አራተኛው ይቅምዓም ነበሩ። |
ከኬብሮናውያንም እንደ አባቶች ቤቶች ትውልዶች የኬብሮናውያን አለቃ ይሪያ ነበረ። ዳዊት በነገሠ በአርባኛው ዓመት ይፈልጉአቸው ነበር፤ በእነርሱም መካከል በገለዓድ ኢያዜር ጽኑዓን ኃያላን ሰዎች ተገኙ፤