ዳግመኛ ገዥውን ንጉሥ አድልቶ ደስ ያሰኘው ዘንድ የሚወድ አለ። ባማረና በተሻለ ሁኔታ ምስሉን ለመሥራት ተራቅቆአልና።
የኋለኛው ገዢውን ለማስደሰት ሲል፥ ያለ ጥርጥር በሰው ጥበብ ሁሉ በመጠቀም፥ ከእውነተኛው ገጽታ የተዋበ ምስል አቅርቧል።