Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ጥበብ 14:18 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)18 ስሕተታቸውንም ያላወቁ ሰዎች በአምልኮታቸው ጸኑ። የጥበበኛውንም ክብር ወደ ጣዖት አምልኮ መለሱ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)18 ገዢውን የማያውቁት ሰዎች እንኳን፥ በሠዓሊው ጥልቅ ስሜት በመገፋፋት፥ ለእርሱ ያላቸው አክብሬት እንዲስፋፋ ተደርጓል። Ver Capítulo |