Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ጥበብ 14:17 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)17 በሩቅ ስለሚኖሩ ፊት ለፊት ሊያከብሯቸው የማይቻላቸውን ሰዎች ቅርፁ በሩቅ ያለ መልካቸውን ቀረፁ፥ በእነርሱ ዘንድ ክቡር ለሚሆን ለንጉሡም ግልጥ የሆነ ምስል ሠሩለት። የሌለውንም እንዳለ አድርገው በትጋት ይለምናሉ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)17 ሐውልቶች ይመለኩ ዘንድ ያዘዙ ገዢዎች ነበሩ፤ ከእነርሱ ርቀው የሚኖሩ በመሆናቸው በግንባር አክብሮታቸውን መግለጽ ላልቻሉት ሁሉ፥ የሚያከብሩትን ንጉሥ ምስል ያዩ ዘንድ፥ የገጽታው ንድፍ ተሠርቶ ይቀርብላቸው ነበር። ዓላማውም ከዓይነ የራቀውን በቅርብ እንዳለ ማስመሰል ነበር። Ver Capítulo |