የየዕላ ልጆች፥ የደርቆን ልጆች፥ የጌዴል ልጆች፤
የየዕላ፣ የደርቆን፣ የጌዴል ዘሮች፣
የያዕላ ልጆች፥ የዳርቆን ልጆች፥ የጊዴል ልጆች፥
የየዕላ ልጆች፥ የደርቆን ልጆች፥ የጌዴል ልጆች፥
የኢያሔል ልጆች፥ የደርቆን ልጆች፥ የጌዴል ልጆች፤
የሰሎሞን አገልጋዮች ልጆች፤ የሦጠይ ልጆች፥ የሰፋሬት ልጆች፥ የፈሪዳ ልጆች፥
የሰፋጥያስ ልጆች፥ የሐጢል ልጆች፥ የፈከራት ልጆች፥ የሰባይም ልጆች፥ የአሞን ልጆች።