ነህምያ 7:57 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)57 የሰሎሞን አገልጋዮች ልጆች፤ የሦጠይ ልጆች፥ የሰፋሬት ልጆች፥ የፈሪዳ ልጆች፥ Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም57 የሰሎሞን አገልጋዮች ዘሮች፦ የሶጣይ፣ የሶፌሬት፣ የፍሩዳ ዘሮች፣ Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)57 የሰሎሞን አገልጋዮች ልጆች፤ የሶጣይ ልጆች፥ የሶፌሬት ልጆች፥ የፕሪዳ ልጆች፥ Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም57-59 ከምርኮ የተመለሱ የሰሎሞን አገልጋዮች ጐሣዎች፦ ሶጣይ፥ ሶፌሬት፥ ፐሪዳ፥ ያዕላ፥ ዳርቆን፥ ጊዴል፥ ሸፋጥያ፥ ሐጢል፥ ፖኬሬት ሀጸባይምና አሞን። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)57 የሰሎሞን ባሪያዎች ልጆች፥ የሶጣይ ልጆች፥ የሶፌሬት ልጆች፥ የፍሩዳ ልጆች፥ Ver Capítulo |