ዘመንዋም በተፈጸመ ጊዜ የይሁዳ ሚስት ሴዋ ሞተች፤ ይሁዳም ተጽናና፤ የበጎቹን ጠጕር ወደሚሸልቱት ሰዎችም ወደ ተምና ወጣ፤ እርሱም ዓዶሎማዊው በግ ጠባቂው ኤራስም።
ኢያሱ 15:37 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) ሴና፥ አዳሶን፥ ማጋዳልጋድ፤ አዲሱ መደበኛ ትርጒም ጽናን፣ ሐዳሻ፣ ሚግዳልጋድ፣ መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) ጽናን፥ ሐዳሻ፥ ሚግዳልጋድ፥ አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም እንዲሁም ጽናን፥ ሐዳሻ፥ ሚግዳልጋድ፥ መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) ጽናን፥ ሐዳሻ፥ ሚግዳልጋድ፥ ዲልዓን፥ |
ዘመንዋም በተፈጸመ ጊዜ የይሁዳ ሚስት ሴዋ ሞተች፤ ይሁዳም ተጽናና፤ የበጎቹን ጠጕር ወደሚሸልቱት ሰዎችም ወደ ተምና ወጣ፤ እርሱም ዓዶሎማዊው በግ ጠባቂው ኤራስም።
በሻፊር የምትቀመጪ ሆይ፥ በዕራቁትነትሽና በእፍረት እለፊ፥ በጸዓናን የምትቀመጠው አልወጣችም፥ የቤትኤጼል ልቅሶ ከእናንተ ዘንድ መኖሪያውን ይወስዳል።