La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




ኢዮብ 34:3 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ጆሮ ቃልን ትለ​ያ​ለ​ችና፥ ጕሮ​ሮም የመ​ብ​ልን ጣዕም ይለ​ያል።

Ver Capítulo

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

ምላስ ምግብን አጣጥሞ እንደሚለይ፣ ጆሮም የንግግርን ለዛ ለይቶ ያውቃል።

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ምላስ መብልን እንደሚያጣጥም፥ ጆሮም ቃላትን ይለያልና።

Ver Capítulo

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

የምግብ ጣዕም በምላስ እንደሚታወቅ፥ ንግግርም በጆሮ ይለያል።

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

ትናጋ መብልን እንደሚቀምስ፥ ጆሮ ቃልን ትለያለችና።

Ver Capítulo



ኢዮብ 34:3
8 Referencias Cruzadas  

ዦሮ ነገ​ርን የሚ​ለይ አይ​ደ​ለ​ምን? ጕረ​ሮስ መብ​ልን የሚ​ቀ​ምስ አይ​ደ​ለ​ምን?


ጆሮዬ መር​ገ​ሜን ትስማ፤ በወ​ገ​ኔም መካ​ከል ክፉ ስም ይው​ጣ​ልኝ።


እነሆ፥ አፌን ከፍ​ቻ​ለሁ፥ አን​ደ​በ​ቴም ይና​ገ​ራል።


“እና​ንተ ጥበ​በ​ኞች፥ ቃሌን ስሙ፤ እና​ን​ተም ዐዋ​ቂ​ዎች፥ መል​ካም ነገ​ርን አድ​ምጡ።


ፍር​ድን ለራ​ሳ​ችን እን​ም​ረጥ፤ በመ​ካ​ከ​ላ​ች​ንም ምን እን​ደ​ሚ​ሻል እን​ወቅ።


በአ​ን​ደ​በቴ በደል የለ​ምና አፌ ጕሮ​ሮ​ዬም ጥበ​ብን ይና​ገ​ራል።


መን​ፈስ ቅዱስ ያደ​ረ​በት ሰው ግን ሁሉን ይመ​ረ​ም​ራል፤ እር​ሱን ግን የሚ​መ​ረ​ም​ረው የለም።


ጠን​ካራ ምግብ ግን መል​ካ​ሙ​ንና ክፉ​ዉን ለመ​ለ​የት በሥ​ራ​ቸው የለ​መደ ልቡና ላላ​ቸው ለፍ​ጹ​ማን ሰዎች ነው።