ኢዮብ 6:30 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)30 በአንደበቴ በደል የለምና አፌ ጕሮሮዬም ጥበብን ይናገራል። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም30 ክፋት በአንደበቴ አለን? አፌስ ተንኰልን መለየት አይችልምን? Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)30 በውኑ በአንደበቴ በደል ይገኛልን? ምላሴ የተንኰልን ቃና መለየት አይችልምን?” Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም30 በውኑ በአንደበቴ በደል ይገኛልን? አፌስ ተንኰልን ይለይ ዘንድ አይችልምን? Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)30 በውኑ በአንደበቴ በደል ይገኛልን? አፌስ ተንኰልን ይለይ ዘንድ አይችልምን? Ver Capítulo |