የዓዝጋድ ልጆች ሺህ ሁለት መቶ ሃያ ሁለት።
የዓዝጋድ ዘሮች 1,222
የዓዝጋድ ልጆች፥ አንድ ሺህ ሁለት መቶ ሀያ ሁለት።
የዓዝጋድ ልጆች፥ ሺህ ሁለት መቶ ሀያ ሁለት።
የቢባይ ልጆች ስድስት መቶ ሃያ ሦስት።
የአዶኒቃም ልጆች ስድስት መቶ ስድሳ ስድስት።
ከዓዝጋድ ልጆች የአቃጦን ልጅ፤ ዮሓናን፥ ከእርሱም ጋር መቶ ዐሥር ወንዶች።
የአዝጌድ ልጆች ሁለት ሺህ ሦስት መቶ ሃያ ሁለት።