ከኢሚር ልጆችም አናኒና ዝብድያ።
ከኢሜር ዘሮች፤ አናኒና ዝባድያ።
ከኢሜርም ልጆች፥ ሐናኒና ዝባድያ፤
ከኢሜር ጐሣ፦ ሐናኒና ዘባድያ።
ከኢሜር ልጆችም፤ አናኒና ዝባድያ።
ዐሥራ አምስተኛው ለቤልጋዕ፥ ዐሥራ ስድስተኛው ለኤሜር፥
ሚስቶቻቸውን ይፈቱ ዘንድ እጃቸውን ሰጡ፤ ስለ በደላቸውም ከመንጋው አንድ አውራ በግ ለበደል መሥዋዕት አቀረቡ።
ከኤራም ልጆችም መሳሔል፥ ኤልያ፥ ሴሚያ፥ ያሔል፥ ዖዝያ።
ካህናቱ ከኢያሱ ወገን የዮዳኤ ልጆች ዘጠኝ መቶ ሰባ ሦስት።
የኢሜር ልጆች ሺህ አምሳ ሁለት።
የኤረም ልጆች ሺህ ዐሥራ ሰባት።
የኢዮሴዴቅም ልጅ ኢያሱ፥ ወንድሞቹም ካህናቱ፥ የሰላትያልም ልጅ ዘሩባቤል፥ ወንድሞቹም ተነሥተው በእግዚአብሔር ሰው በሙሴ ሕግ እንደ ተጻፈ የሚቃጠለውን መሥዋዕት ያቀርቡበት ዘንድ የእስራኤልን አምላክ መሠዊያ ሠሩ።
የኤሜር ልጆች ሺህ አምሳ ሁለት።