ዘሌዋውያን 2:6 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም ቈራርሰህ ዘይት አፍስስበት፤ ይህ የእህል ቍርባን ነው። መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) ቈራርሰህም ዘይት ታፈስበታለህ፤ የእህል ቁርባን ነው። አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም ኅብስቱንም ቈራርሰህ በእርሱ ላይ የወይራ ዘይት ታፈስበትና የእህል መባ አድርገህ ታቀርበዋለህ። የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) ቈርሰህም ዘይት ታፈስስበታለህ፤ የእግዚአብሔር መሥዋዕት ነው። መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) ቈርሰህም ዘይት ታፈስስበታለህ፤ የእህል ቍርባን ነው። |