ዘሌዋውያን 2:6 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 ቈራርሰህም ዘይት ታፈስበታለህ፤ የእህል ቁርባን ነው። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም6 ቈራርሰህ ዘይት አፍስስበት፤ ይህ የእህል ቍርባን ነው። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም6 ኅብስቱንም ቈራርሰህ በእርሱ ላይ የወይራ ዘይት ታፈስበትና የእህል መባ አድርገህ ታቀርበዋለህ። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 ቈርሰህም ዘይት ታፈስስበታለህ፤ የእግዚአብሔር መሥዋዕት ነው። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)6 ቈርሰህም ዘይት ታፈስስበታለህ፤ የእህል ቍርባን ነው። Ver Capítulo |