ዘሌዋውያን 2:6 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም6 ኅብስቱንም ቈራርሰህ በእርሱ ላይ የወይራ ዘይት ታፈስበትና የእህል መባ አድርገህ ታቀርበዋለህ። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም6 ቈራርሰህ ዘይት አፍስስበት፤ ይህ የእህል ቍርባን ነው። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 ቈራርሰህም ዘይት ታፈስበታለህ፤ የእህል ቁርባን ነው። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 ቈርሰህም ዘይት ታፈስስበታለህ፤ የእግዚአብሔር መሥዋዕት ነው። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)6 ቈርሰህም ዘይት ታፈስስበታለህ፤ የእህል ቍርባን ነው። Ver Capítulo |