ዘኍል 33:31 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም ከሞሴሮት ተነሥተው በመጓዝ በቤኔያዕቃን ሰፈሩ። አዲሱ መደበኛ ትርጒም ከምሴሮት ተነሥተው በብኔያዕቃን ሰፈሩ። መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) ከሞሴሮትም ተጉዘው በብኔያዕቃን ሰፈሩ። የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) ከመሱሩትም ተጕዘው በብንያቅን ሰፈሩ። መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) ከሞሴሮትም ተጕዘው በብኔያዕቃን ሰፈሩ። |
በእስራኤል ምንም ንጉሥ ባልነገሠበት ዘመን የሚከተሉት ነገሥታት በኤዶም ምድር በየተራ ነግሠዋል፦ የከተማው ስም ዲንሃባ ይባል የነበረው የበዖር ልጅ ቤላዕ ነገሠ፤
(እስራኤላውያንም ከቤን ያዕቃን የውሃ ጒድጓዶች ተነሥተው ወደ ሞሴራ ተጓዙ፤ አሮንም በዚያው ሞቶ ተቀበረ፤ በእርሱም ምትክ ልጁ አልዓዛር ካህን ሆነ።