መላው ዓለም በቀን ብርሃን ደምቆ፥ ያለ ምንም ችግር ሥራውን ይሠራ ነበር።
እነዚህን ግን ብቻቸውን ይወስዳቸው ዘንድ ያለው የጨለማ ምሳሌ የሆነው የሌሊት ክብደት ሰወራቸው፥ እነርሱ ራሳቸውም ለራሳቸው ከጨለማ የጸኑ ናቸው።