Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ጥበብ 17:20 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)20 እነዚህን ግን ብቻቸውን ይወስዳቸው ዘንድ ያለው የጨለማ ምሳሌ የሆነው የሌሊት ክብደት ሰወራቸው፥ እነርሱ ራሳቸውም ለራሳቸው ከጨለማ የጸኑ ናቸው። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)20 መላው ዓለም በቀን ብርሃን ደምቆ፥ ያለ ምንም ችግር ሥራውን ይሠራ ነበር። Ver Capítulo |