Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ጥበብ 17:19 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)19 የማይታየው የሚቦርቁ እንስሳት መንገድ፥ ከዱር አራዊት የአስፈሪዎቹ ግሳት፥ ከተራሮች ላይ ካሉ ጉድባዎች የሚስተጋባው የገደል ማሚቶ፥ ሁሉም በፍርሃት ያሸማቅቃቸዋል። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)19 ዓለሙ ሁሉ በሚያበራ ብርሃን ይበራ ነበርና፥ ያለማቋረጥና ያለመከልከልም ሥራውን ይፈጽም ነበርና። Ver Capítulo |