እኔ የአባቴን ሥራ የማልሠራ ከሆነ አትመኑኝ፤
አባቴ የሚያደርገውን ባላደርግ አትመኑኝ፤
እኔ የአባቴን ሥራ የማልሠራ ከሆንኩ አትመኑኝ።
የአባቴን ሥራ ባልሠራ በእኔ አትመኑ።
እኔ የአባቴን ሥራ ባላደርግ አንትመኑኝ፤
ኢየሱስም እንዲህ ሲል መለሰላቸው “ነገርኋችሁ፤ ነገር ግን አታምኑም፤ እኔ በአባቴ ስም የማደርጋቸው ሥራዎች ስለ እኔ ይመሰክራሉ፤
ኢየሱስ “ከአባቴ ብዙ መልካም ሥራ አሳየኋችሁ፤ ከእነርሱ ስለ የትኛው ሥራ ትወግሩኛላችሁ?” ብሎ መለሰላቸው።
እኔ በአብ እንዳለሁ አብም በእኔ እንዳለ አታምንምን? እኔ የምነገራችሁን ቃል ከራሴ አልናገረውም፤ ነገር ግን በእኔ የሚኖረው አብ ሥራውን ይሠራል።
ሌላ ሰው ያላደረገውን ሥራ በመካከላቸው ባላደርግ ኖሮ ኃጢአት ባልሆነባቸው ነበር፤ አሁን ግን እኔንም አባቴንም አይተዋል፤ ጠልተውማል።
እኔ ለእራሴ ብመሰክር ምስክርነቴ እውነት አይደለም፤