ዮሐንስ 10:37 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም37 አባቴ የሚያደርገውን ባላደርግ አትመኑኝ፤ Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)37 እኔ የአባቴን ሥራ የማልሠራ ከሆነ አትመኑኝ፤ Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም37 እኔ የአባቴን ሥራ የማልሠራ ከሆንኩ አትመኑኝ። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)37 የአባቴን ሥራ ባልሠራ በእኔ አትመኑ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)37 እኔ የአባቴን ሥራ ባላደርግ አንትመኑኝ፤ Ver Capítulo |